Monday, March 11, 2013

መንፈሳዊ ጉባኤ ጥሪ

ደብረ ምህረት አቡን ቤት ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤልን በዓል ምክንያት በማድረግ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ያካሂዳል ስለዚህ ለጉባኤውእና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎቶች አስፈላጊ ድጋፍ እንድታደርግ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን …………የሰንበት ት//ቤቱ ባለስራ አገልጋዮችን ይመለከታል፡፡.





No comments:

Post a Comment